Mizan-Tepi University Institutional Repository

የወሉዴ እና ዎሾ ስነስርዓት ማህበረ-ባህሊዊ ፊይዲ በሸከቾ ማህበረሰብ

Show simple item record

dc.contributor.author አወሌ, እንዴሪስ
dc.contributor.author የኔሰው, ሙለቀን
dc.date.accessioned 2024-12-06T07:02:27Z
dc.date.available 2024-12-06T07:02:27Z
dc.date.issued 2024
dc.identifier.uri http://repository.mtu.edu.et/xmlui/handle/123456789/112
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ ‹‹የሸካቾ ማህበረሰብን የወሉዴና ዎሾ ስነስርዓት ማህበረ-ባህሊዊ ፊይዲ ምን እንዯሚመስሌ መመርመር ሊይ ያተኮረ ነው፡፡ ይህንን ዓሊማ ሇማሳካትም ከቅዴመ-ወሉዴ እስከ ዴህረ-ወሉዴ ያለ ስርዓተ ክዋኔዎች ሇባህለ ባሇቤት የሚኖራቸውን ማህበረ-ባህሊዊ ፊይዲ በመፇተሽ፤ በስነ-ስርዓቱ አፇፃፀም ሂዯት ግሌጋልት ሊይ የሚውለ ቁሶችና ስነ-ቃልችን ትዕምርታዊ ውክሌናና ይዘት መመርመር፤ ማህበረሰቡ ስሇባህሊዊ የወሉዴ ስርዓተ ክዋኔ ያሊቸውን አመሇካከት መፇተሸ፤ የወሾ ስነስርዓት ከወሉዴ ጋር የሚከወንበትን ሚና መመርመር የሚለ ንዑሳን ዓሊማዎች የተመረመረበት ጥናት ነው፡፡ እነዚህን ዓሊማዎች መሰረት ያዯረጉ መረጃዎች ከቀዲማይና ካሌዓይ የመረጃ ምንጮች ተሰብስበው ተግባራዊ ቲዎሪ(ዎች) የመረጃ መቀንበቢያነት በገሇጻ እና በይዘት ትንተና ስሌቶች ተተንትነዋሌ፡፡ በጥናቱ የሸካቾ ማህበረሰብን ይወክሊለ የተባለ ስዴስት ቀበላዎች በመምረጥ ማሇትም ከማሻ ወረዲ አተሶ፣ ወል ሸባና ገምበካ እንዱሁም ከአንዴራቻ ወረዲ ጫሳ፣ ሸበና እና ጨገቻ ሊይ መሰረት በማዴረግ የመስክ መረጃዎችን በቅንብር ተፇጥሯዊ መቼት በመጠቀም በምሌከታ እንዱሁም በቃሇ መጠይቅና በቡዴን ተኮር ውይይት በመጠቀም ተሰብስቧሌ፡፡ በመረጃ ትንተናው የሸካቾ ማህበረሰብ የወሉዴና ዎሾ ስነስርዓት የሚከወነው ሇተሇያዩ ምክንያቶች እንዯሆነ ጥናቱ ያመሇክታሌ፡፡ የመጀመሪያው ከቅዴመ ወሉዴ እስከ ዴህረ ወሉዴ የሚከወኑ ክዋኔዎችን በጣግቼ ማጥባትን፣ ወሊዶን መጠበቅን፣በእርጥበት ነገሮች መሌካም እዴሌ መመኘትን በመተግበር ማህበራዊና ባህሊዊ ትስስሮቻቸውን ያጠናክራለ፡፡ በተጨማሪም ከወሉዴ ስነስርዓት ጋር ተያይዞ በሚከወነው የዎሾ ስነስርዓት የንጽህናና እርክሰት እሳቤዎችን በመሇየት ወሊዶን በማንጻት አዱስ ሕይወት እንዯመተካት ስሇሚቆጠር እርክሰትን በማስወገዴ ማንነትን የመትከሌ ተግባርን ያሳያለ፡፡ በአጠቃሊይ የወሉዴ ስነስርዓት በዚህ ጥናት ማህበራዊና ባህሊዊ ፊይዲዎች ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ en_US
dc.description.sponsorship MTU en_US
dc.title የወሉዴ እና ዎሾ ስነስርዓት ማህበረ-ባህሊዊ ፊይዲ በሸከቾ ማህበረሰብ en_US
dc.type Article en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search MTU Repository


Advanced Search

Browse

My Account