dc.contributor.author | ውድነህ, ወርቄ | |
dc.contributor.author | ታደሰ, ኖላዊ | |
dc.date.accessioned | 2024-11-04T13:13:53Z | |
dc.date.available | 2024-11-04T13:13:53Z | |
dc.date.issued | 2024 | |
dc.identifier.uri | http://repository.mtu.edu.et/xmlui/handle/123456789/85 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዋና አሊማ በቤንች ሸኮ ዞን በሚገኙ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በመምህራን የተዘጋጁ የማጠቃሇያ ፈተናዎችን የይዘት ተገቢነት መፈተሽ ነው ፡፡ ጥናቱ ገሊጭ የምርምር ስሌትን የተከተሇ ሲሆን መረጃውን ሇመተንተን አይነታዊና መጠናዊ የመረጃ መተንተኛ ስሌቶችን በጥቅም ሊይ አውሎሌ ፡፡ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳው ሰነዴ ፍተሻና የጽሁፍ መጠይቅ ሲሆን የተተኳሪው ክፍሌ የማጠቃሇያ ፈተናና የመማሪ መጽሃፉ የይዘት ዝምዴና በፒርሰን የተዛምድ መሇኪያ ቀመር በማስሊት በቁጥርና በመቶኛ ተተንትነዋሌ፡፡ የመረጃ ትንተናው ውጤት እንዯሚያመሇክተው በመማሪያ መጽሃፉ ውስጥ የቀረቡ ይዘቶችና በማጠቃሇያ ፈተናው ውስጥ የተካተቱ ጥያቄዎች የይዘት ዝምዴና 0.477 ወይም 47.7 ከመቶ መሆኑ በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ በመሆኑም በመማሪያ መጽሃፉቱ ውስጥ የቀረቡ ይዘቶችና በማጠቃሇያ ፈተናው ውስጥ የተካተቱ የጥያቄ ይዘቶች መካከሇኛ ዝምዴና እንዲሊቸው ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ በማጠቃሇያ ፈተናው ውስጥ ሰፊ ሽፋን የተሰጠው ሇሰዋሰውና ሇስነ ጽሁፍ ሲሆን የማጠቃሇያ ፈተናው ሲዘጋጅ የክፍሌ ዯረጃውን መርሃ ትምህርትና መማሪያ መጽሃፉ ውስጥ ከቀረቡ ይዘቶች አንጻርና የፈተና ይዘት መወሰኛ ሰንጠረዥ መምህራኑ እንዯማያዘጋጁ የጥናቱ ውጤት ያሳያሌ፡፡ በመሆኑም የጥናቱን ውጤት መነሻ በማዴረግ አጥኚዎች መምህራን ሇፈተና ይዘት ተገቢነት ትኩረት ቢሰጡና ፈተና ከማዘጋጀታቸው በፊት የይዘት መወሰኛ ሰንጠረዥ ቢያዘጋጁ፤ ሇመምህራን ስሇፈተና ዝግጅትና ስሇ ይዘት ተገቢነት ወቅታዊ ስሌጠና የሚያገኙበት እዴሌ ቢመቻች፤ በትምህርት ቤት ያለ የፈተና ኮሚቴዎች የፈተና ጥያቄዎችን ሲገመግሙ የይዘት ተገቢነት ሊይ መሰረት ያዯረገ አስተያየት ቢሰጡ፤ የሚመሇከታቸው የትምህርት ባሇዴርሻ አካሊት ሇፈተና ዝግጅት ትኩረት ቢሰጡ የሚሌ አስተያየት ሰጥተዋሌ፡፡ | en_US |
dc.description.sponsorship | MTU | en_US |
dc.title | የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ፈተና አዘገጃጀት ፍተሻ በቤንች ሸኮ ዞን በሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት | en_US |
dc.type | Article | en_US |